mesfinkumelachew.wordpress.com
Mesfinku Melachew | Smile! You’re at the best WordPress.com site everSmile! You’re at the best WordPress.com site ever
http://mesfinkumelachew.wordpress.com/
Smile! You’re at the best WordPress.com site ever
http://mesfinkumelachew.wordpress.com/
TODAY'S RATING
>1,000,000
Date Range
HIGHEST TRAFFIC ON
Monday
LOAD TIME
0.2 seconds
16x16
32x32
PAGES IN
THIS WEBSITE
19
SSL
EXTERNAL LINKS
2
SITE IP
192.0.78.13
LOAD TIME
0.234 sec
SCORE
6.2
Mesfinku Melachew | Smile! You’re at the best WordPress.com site ever | mesfinkumelachew.wordpress.com Reviews
https://mesfinkumelachew.wordpress.com
Smile! You’re at the best WordPress.com site ever
February | 2015 | Mesfinku Melachew
https://mesfinkumelachew.wordpress.com/2015/02
You’re at the best WordPress.com site ever. Monthly Archives: February 2015. Http:/ www.washingtonpost.com/opinions/crackdown-in-ethiopia/2015/02/08/ad1e6bce-abef-11e4-ad71-7b9eba0f87d6 story.html. February 9, 2015. By Editorial Board February 8 at 8:37 PM. The repression extends across the media ecosystem. State agents harass printers and disrupt distribution processes associated with critical publications. Journalists who flee into neighboring countries are tracked and threatened. The gover...Much of t...
June | 2015 | Mesfinku Melachew
https://mesfinkumelachew.wordpress.com/2015/06
You’re at the best WordPress.com site ever. Monthly Archives: June 2015. Http:/ www.zehabesha.com/amharic/archives/44677. June 28, 2015. የ ኢህኣዴግ ግምገማና ፍሬው ገለታው ዘለቀ. ህወሃት ኢህዓዴግ በዚህ የግምገማ ስልቱ የተሻሉ መሪዎችን ኣፈራልን ወይ? ኣገራችን መሪዎችን ኣገኘች ወይ? ግልጽነትና ተጠያቂነት እያደገ ሙስና ቀነሰ ወይ? ኣድረን ወደ ዴሞክራሲ ተመነደግን ወይ? የሚለው ጉዳይ ነው :. ከፍ ሲል እንዳልኩት ኢህኣዴግ ከተፈጠረ ጀምሮ ከዚያም በፊት በህወሃት ጊዜ ግምገማ በተለይም በግለሰቦች ላይ ያነጣጠረ ግምገማ የሚካሄድ ሲሆን በርግጥ ከዚህ ፍሬ ኣግኝተን መሪዎችን ኣፈራን ወይ? መሪዎቹ ክህሎት ጨመሩ ወይ? ትህትናና ዴሞክራሲ የህግ የበላይነት በመሪዎቹ ኣካባቢ እያደገ መጣ ወይ? እንዴውም በተግባር የምናየው ህግ...
November | 2014 | Mesfinku Melachew
https://mesfinkumelachew.wordpress.com/2014/11
You’re at the best WordPress.com site ever. Monthly Archives: November 2014. Https:/ freedom4ethiopian.wordpress.com/2014/11/24/gf-5/. November 24, 2014. የነፃነቴ ዋጋ ነብሴ ነው! NOVEMBER 24, 2014. ጫጫታ ወደ ፈጠረው አጃንዳ ስገባ አንድነት ፓርቲ የምርጫ ግብረ ሀይል ማቋቋሙን ለህዝብ በይፋ ለማሳወቅ እና በቀጣይ ሳምንት ስለሚያደርገው የህሊና እስረኞች ስለሚታሰብበት ፕሮግራም መግለጫ በሰጠንበት ወቅት በፍፁም ጠቃሚ ያልሆነ የተቃዋሚ ጎራውን በተለይ በሀገር ውስጥ ለምንገኝ ሰዎች የማይጠቅም (በኢቲቪ ቢቀርብ የማይገርም) ጥያቄ ቀረበ ጥያቄው በእስር ላይ የሚገኙ የቀድሞ አንድነት አባል የነበሩ ታሳሪ ስም ጠርቶ በአንድነት አቋም እኝህ ሰው የህሊና እስረኛ ናቸው ብላችሁ ታምናላችሁ ወይ? 1ኛ 120 የትግ...
April | 2015 | Mesfinku Melachew
https://mesfinkumelachew.wordpress.com/2015/04
You’re at the best WordPress.com site ever. Monthly Archives: April 2015. April 30, 2015. Https:/ wordpress.com/stats/mesfinkumelachew.wordpress.com. ይኅው ሶስት አስር ዓመታት ለመድፈን ጥቂት ዓመት የቀረው የወያኔ መንግስት ቀናቶች ብቻ የቀሩት የውሸት ምርጫ ለማካሄድ ሽር ጉዱን ተያይዞታል እናም ምርጫውን በበላይነት ለመምራት ሲል የመንግስት ሰራተኛውን ተማሪውን ነጋዴውን እንዲሁም አርሶ አደሩን በጥቅም በመያዝና በማስፈራራት የምረጡኝ ዘመቻውን እያወጀ ይገኛል. Https:/ www.facebook.com/negere.ethiopia. April 29, 2015. ኢህአዴግ ሰማያዊን ለማውገዝ በየ አካባቢው የአደባባይ ስብሰባ መጥራቱ ተሰማ. Https:/ www.facebook.com/negere.ethiopia. ካድሬዎች የሰማያዊን...
http://www.zehabesha.com/amharic/archives/44988 | Mesfinku Melachew
https://mesfinkumelachew.wordpress.com/2015/07/13/httpwww-zehabesha-comamharicarchives44988
You’re at the best WordPress.com site ever. Http:/ www.zehabesha.com/amharic/archives/44988. July 13, 2015. አርበኞች ግንቦት 7 የከፈተው ወታደራዊ ጥቃት ከወልቃይት ወደ አርማጭሆ በመስፋፋት እንደቀጠለ ነው. የአርበኞች ግንቦት 7 ህዝብ ግንኙነት. አርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ በህወሓት መራሹ መከላከያ ሰራዊት ላይ የከፈተው ወታደራዊ ጥቃት ከወልቃይት ወደ አርማጭሆ በመስፋፋት በእጅጉ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው. መከላከያን ጨምሮ በእነዚህ ድጋፍ ሰጪ ኃይሎች መካከል አለመረጋጋት እና በራስ አለመተማመን የወለደው የለየለት መተራመስ በመስፈኑ በህዝቡና በአርበኞች ግንቦት 7 የጎሬላ ተዋጊዎች እየደረሰባቸው ሚገኘውን ጥቃት ተቀናጅተው መመከት አልቻሉም. This entry was posted in Uncategorized. Https:...
TOTAL PAGES IN THIS WEBSITE
19
MesfinHaile's blog - MesfinHaile's blog - Skyrock.com
URGENT. WATCH THIS VIDEO http:/ www.youtube.com/watch? V=eZA0qNsf4m0 ON THE HYPER-INFLATION OF THE US CURRENCY SO YOU WILL OVASTAND THE EXTREME URGENCY OF BRINGING AWARENESS AS TO HUMANITY'S LAST HOPE, WHICH IS THE UN CHARTER THAT WAS WRITTEN BY THE LION OF JUDAH OF ETHIOPIA, AND GIFTED TO ALL HUMANITY IN 1948. We come in peace! Nation of Jah Ras Tafari. Linstead, Saint Catherine. Dated this day of March, 2010. Blessed in the name of the Most High Elect of God? We are a private faith-based indigenous ind...
mesfinkumelachew.wordpress.com
Mesfinku Melachew | Smile! You’re at the best WordPress.com site ever
You’re at the best WordPress.com site ever. Https:/ freedom4ethiopian.wordpress.com/2015/07/23/542-5/. July 23, 2015. የአርበኞች ግንቦት 7 የውስጥ አርበኞች የህወሓት ፀረ ሽምቅ የተባለ ታጣቂ ሀይል ከባድ ወግያ አደረጉ. የአርበኞች ግንቦት 7 የውስጥ አርበኞች የህወሓት ፀረ ሽምቅ የተባለ ታጣቂ ሀይል ላይ አርማጭሆ ሌድሆ ማርያም ቀበሌ ባሂድባ ላይ ረፈረፉት. የአርበኞች ግንቦት 7 የውስጥ አርበኞችና የህወሓት ፀረ ሽምቅ ሀይል ከባድ ወጊያ ያደረጉት ሐምሌ 13 2007 ዓ .ም ከጥዋቱ 3-4 ስዓት ሲሆን ቁጥራቸው ያልታወቀ የፀረ ሽምቅ አባላት ተግድለዋል. በሌላ በኩል ደግሞ የህወሓት የታጥቁ ኃይሎች ለአርበኞች ግንቦት 7 ስንቅ ታቀብላላችሁ በሚል በአርማጭሆ ገበሬ ላይ ጭፍጨፋ እየፈፀሙ መሆናቸው ታውቋል. July 13, 2015.